“የሀገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ከግጭት አዙሪት እንዲወጣ እና ሰላማዊ አማራጮች እንዲዘወተሩ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል” ሰላማዊት...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ "የመንግሥት የሰላም ፈላጊነት ጽኑ አቋም ትናንትም የነበረ፤ ዛሬም ያለ እና ነገም...
የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ በዞኑ ስለተከሰተው የኮሌራ በሽታ መግለጫ ሰጥቷል። የመምሪያው ኀላፊ ደሳለኝ ዳምጤ በዞኑ የኮሌራ ክስተትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም...
“ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት መኾን ችላለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒሰትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት 10 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ስለመኾኗ አስረድተዋል፡፡
ይህንንም...
“በዓሉን ስናከብር ያለንን በማጋራት እና የእኛን ደስታ በማካፈል ደስታችንን ሙሉ ማድረግ ይኖርብናል” ሼህ ሱልጣን...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት የግብርና ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ቢሮ በምዕራብ አማራ የሚገኙ የግብርና መምሪያ ኀላፊዎች እና የባለሙያዎች የቴክኒክ ቡድን የ2016/17 የክረምት የሠብል ልማት ሥራዎች ላይ ተወያይቷል፡፡ በመድረኩም የግብርና ቢሮ መሪዎች፣ የምዕራብ አማራ ግብርና መምሪያ ኀላፊዎች፣ ዳይሬክቶሬቶች...








