“በዓሉን ስናከብር ያለንን ለሌሎች በማካፈል መኾን አለበት” ሀጂ አሊ ሀሰን
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ በሚፈቅደው መልኩ ተከብሯል።
በበዓሉ ላይ አሚኮ ያነጋገራቸው የሃይማኖቱ ተከታዮች በዓሉን በአብሮነት እና በመተሳሰብ እንደሚያከብሩት ገልጸዋል።...
በትህትና እና በመታዘዝ የቀረበ መስዋዕት፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትህትና እና መታዘዝ በእስልምና ሃይማኖት ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው እሴቶች ናቸው። በእነዚህ እና ሌሎች እሴቶች የሚገኘው ሃይማኖታዊ እና ሥነ ልቦናዊ በረከት ትልቅ ነው።
በመጀመሪያ ደረጃ ለአሏህ መታዘዝ ቁልፍ ነገር...
“በዓሉ የመልዕክተኛዉን ፈለግ የምንከተልበት ሰብዓዊነት የሚደምቅበት ዕለት ነዉ” የጎንደር ከተማ እስልምና ጉዳይ ምክር ቤት...
ጎንደር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛዉ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ በሶላት እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥረዓቶች ተከብሮ ዉሏል።
በበዓሉ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸዉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች...
የዒድ ሰላት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የዒድ ሰላት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል አስታውቋል፡፡
በዓሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለተወጡ...
በዒድ ቀን መልካም የሚሠራበት፣ የሚተዛዘኑበት እና የሚረዳዱበት በዓል ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተከብሯል። በበዓሉ የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጁሃር...








