“እንደ ቀልድ የጀመርኩት ሱስ…”
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሱስ አንድን ነገር በተደጋጋሚ መጠቀም እና የሰውነት አካል ለዚያ ነገር ተገዥ ወይንም ጥገኛ መኾን ነው።
ሰዎች አነቃቂ ወይንም አደንዛዥ ንጥረ ነገሮችን በተደጋጋሚ ሲጠቀሙ፣ የመጠቀም ጊዜያቸው ደግሞ ከጊዜ ወደ ጊዜ...
ተማሪዎች በክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተልሄም አዱኛ እና ሞላ ጌትነት በደብረ ማርቆስ ከተማ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው፡፡
በክልል አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉን አቀፍ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለሰዲ ጫንቃ እና ሃዋ ገላን ወረዳዎች ትርጉም ያለው ለውጥ እያመጣ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ የልማት...
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ቄለም ወለጋ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአካባቢው በሚኖራቸው ቆይታ...








