የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ምርኩዝ የልማት፣ የትምህርት እና የማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ማኅበር 1 ሺህ 445 ኛውን የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ለእስልምና እና...
ወባን የማጥፋት ዘመቻ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ1960ዎቹ የኢትዮጵያ 75 በመቶ የሚኾነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ እንደነበር ልዩ ልዩ መዛግብት ይጠቁማሉ፡፡
የሀገሪቱ 60 በመቶ የሚኾነው ሕዝብም ለበሽታው ተጋልጦ እንደነበር ተዘግቧል፡፡
በኢትዮጵያ በዋነኛነት የወባ በሽታ የሚተላለፍበት...
“አንድነት የሚጸናበት፤ ለአንድ ፈጣሪ የሚሰገድበት”
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መለያየትን ይረሳሉ፣ ዘርና ቋንቋን ይዘነጋሉ፣ ሃብት ይተዋሉ፣ ጌታና ሎሌ በአንድነት ይቆማሉ፣ ንጉሥ እና አገልጋይ እኩል ይታያሉ፣ ንግሥት እና ደንገጡር በእኩልነት ይቆማሉ፣ በዚያ ሥፍራ ንጉሥ ከአገልጋዩ ልቆ አይዋብም፣ ንግሥት ከደንገጡሯ...
በነብያቶች የተጎበኘችው ቅዱስ ከተማ – መካ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ሥፍራ ናት ፤ በነብዩ ኢብራሂም እንደተመሠረተችም ይነገራል። በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቅዱሷ ከተማ እየተባለች ትጠራለች ፤ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ "ሂጃዝ" እየተባለ በሚጠራው ...
“ኢትዮጵያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ችግሮች ሲገጥሟት ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጎን በመኾን ላሳየችው ድጋፍ እና ወዳጅነት እናመሰግናለን”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኅላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ሩሲያ ቪላዲቮስቶክ ገብቷል።
የልዑክ ቡድን ከሰኔ 9 እስከ...








