“አምኜ ገንዘቤን ተበላሁ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ወይዘሮ ሰላም እርቄ ይባላሉ በባሕርዳር ከተማ አባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የሚኖሩት። በመንግሥት ሥራ ነው የሚተዳደሩት፡፡ በመንግሥት ሥራ ውስጥ ሲሠሩ በመሥሪያ ቤታቸው ውስጥ ያለን...
ራስን በራስ የማልማት አቅምን ማሳደግ እንደሚገባ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ምሰረታን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እንዳሉት...
“የቦርከና ወንዝ ድልድይ ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የደቡብ ወሎ ዞን
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቃሉ ወረዳ እየተገነባ የሚገኘው የቦርከና ወንዝ ድልድይ ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን መንገድ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የመንገድ ሽፋንን በማሳደግ የኅብረተሰቡን የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነቱን...
ለችግር ተጋላጭ የኾኑ ዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተመሠረተው የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት እስከ ቀበሌ ድረስ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተጋላጭ የማኀበረሰብ ክፍሎችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ሲተገበሩ ቆይተዋል፡፡ ተግባራዊ በተደረጉ ፖሊሲ እና ስትራቴጅዎች ተጠቃሚ ከኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ ህጻናት፣ አረጋዊያን፣...
“በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመተባበር ‹‹በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ›› በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጀምሯል። በክረምቱ ወራት የሚከናወን የበጎ ፈቃድ...








