“በገበያ ተኮር ምርቶች ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የምዕራብ ጎንደር ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመተማ ከተማ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር መሐመድ ተማም ከዚህ ቀደም የማመርተው ምርት ከራሴ የእለት ፍጆታ አልፎ ለገበያ የሚወጣ አልነበረም ይላሉ፡፡ የሚያመርቱት ምርትም ለገበያ ተፈላጊ አልነበረም፡፡ አርሶ አደሩ ራሳቸውን ለመለወጥ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል በሚል የቀረቡለትን 12 ጉዳዮች መርምሮ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው የሕገ መንግሥት ትርጉም እና የውሳኔ አፈጻጸም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል እና...

ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን ለመከተብ የ10 ቀናት ዘመቻ ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አድርጓል፡፡ የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናት...

የመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ናሽናል ሲሜንት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። የችግኝ ተከላው የተካሄደው በብዟየሁ ታደለ ፋውንዴሽን እና በወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች...

የብዙኀን መገናኛ ተቋማት ለሕዝብ የሚጠቅሙ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ሀገራዊ መግባባት ላይ ሊሰሩ ይገባል ተባለ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ከጥላቻ እና መገዳደል ወጥተው ወደ መግባባት እንዲመጡ ሚዲያዎች ኀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም አሳሰቡ። "ሚዲያዎቻችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። የሰላም...