እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በክረምት እና በተከታታይ ትምህርት መርሐግብሮች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 268 በድህረ ምረቃና 428 ደግሞ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ የሠለጠኑ መኾናቸው ተገልጿል። የእንጅባራ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ጥያቄዎች፡-

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ 👉 ስለ ሀገራዊ ምክክር እና ሽግግር ፍትሕ ተደጋግሞ...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሰባ በ2016 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት የሥራ አፈጻጸም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡ የምክር ቤት...

የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብር ኃይል ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል። ተማሪዎች የለፉበትን የትምህርት ውጤት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከእንደራሴዎች ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ...