“የዋጋ ንረቱን ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋጋ ንረቱን ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቀ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት...

“አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12 ሺህ 800 በላይ የባንክ ቅርንጫፎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12 ሺህ 800 በላይ የባንክ ቅርንጫፎች አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የእዳ ጫና ከሀገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...

የታጠቁ ኀይሎችን ወደ ሰላማዊ መንገድ ለመመለስ እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የተሠሩ ሥራዎች እና የተገኙ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ እየተካሄደ ነው፡፡ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

በደሴ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ...

ደሴ: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአቅመ ደካሞች ቤት ጥገና፣ የደም ልገሳ፣ የችግኝ ተከላ እና የፅዳት ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በዘንድሮው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከወሎ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጡ ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን...