“የፕሪቶሪያው ስምምነት በዋናነት በትግራይ ጊዜያዊ አሥተዳደር እንዲቋቋም እና አገልግሎት እንዲቀጥል ማድረግ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...

ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁዎች ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሰላም ጋር ተያይዞ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሰዎች የታገሉት የሥልጣን መቀያየር ለማድረግ ሳይኾን ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት መኾኑን ገልጸዋል። አዲስ...

የቦሩ ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትህርት ቤት ግንባታው ተጠናቆ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቦሩ ሜዳ የተገነባው ትምህርት ቤት ከዓለም ባንክ በተገኘ 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ ነው። 10 ክፍሎች ያለው ሦስት ብሎክ እና ሁለት ዘመናዊ የመጸዳጃ ቤቶችን የያዘ ነው። የመማሪያ ክፍሎቹም ከ300...

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመደበኛ፣ በማታው እና በተከታታይ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎቹን ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከ1 ሺህ 248 በላይ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን...

ባለፋት 11 ወራት 466 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ገቢ እና...