“የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በውጤታማነት የመምራት ባሕል ተቋማዊ እንዲኾን የሕዝብ እንደራሴዎች ሚና ከፍተኛ ነው” ጋሻው...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት በተሠሩ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ዙሪያ እና በቀጣይ በጀት ዓመት የትኩረት መስኮች ላይ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል የመንገድ...
“ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት ኢትዮጵያን ያሻግራሉ” አቶ ብናልፍ አንዷለም
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በተመረጡ 33 ከተሞች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ሩጫ ተካሂዷል።
ስለሰላም የተካሄደውን እና በሰላም የተጠናቀቀውን ስኬታማ ሩጫ...
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል።
በዚህ ዓመት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 562 ተማሪዎች ተገኝተው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን...
“ሞት ይበቃናል! ለሰላም መስፈን ልንቆም ይገባናል” የሰላም ተወያዮች
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ፋሲሎ እና አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ቀበሌዎች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉበት የሰላም ውይይት ዛሬ ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊ...
“ሰላም በመጥፋቱ ከማንም በላይ የተጎዳው የጎንደር ከተማ ሕዝብ ነው” የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለመቀየር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በቀበሌ ደረጃ የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
በኮንፈረንሱ የተሳተፉት የከተማዋ ነዋሪዎች የቱሪስት ከተማዋ ጎንደር...








