ጊዜውን የዋጀ ተቋማዊ አሠራርን በመዘርጋት የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና የገጠር መጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎቶችን መልሶ ለማደራጀት ተሻሽሎ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ...

በባቲ ወረዳ በሰላጤ ቀበሌ ‘ሚአ’ ወንዝ ላይ የተገነባ ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቆ ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ወረዳ ሰላጤ ቀበሌ 'ሚአ' ወንዝ ላይ በ5 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በጀት ተገንብቶ የተጠናቀቀ 95 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ...

“የሰላም ካውንስሉ መቋቋሙ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ በመኾኑ አስፈላጊውን ሁሉ እገዛ እናደርጋለን” የሀራ ከተማ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀራ ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ኮንፈረንስ ተካሄዷል። የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ስዒድ ሰላም ለሁሉም መሰረት...

በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ “ሰላም ለሁሉም፣ ለሁሉም ሰላም” በሚል መሪ መልእክት ከመንግሥት ሰራተኞች...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ዋና ዓላማ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ሃሳብ ታጣቂዎች እንዲቀበሉት በማድረግ ሂደት ውስጥ የመንግሥት ሰራተኛውን ሚና መለየት ነበር ተብሏል። የክልሉ ሕዝብ አሁን...

ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያ ባለፋት ዘመናት ያልተጠቀመችበትን መልካም አጋጣሚ እንድትጠቀምበት እድል የፈጠረ መኾኑን አምባሳደር መሐሙድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ሀገራዊ ምክክሩ በውይይት ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ የፈጠረ መኾኑን ተናግረዋል። አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ኢትዮጵያ በምክክር ችግሮቿን ለመፍታት የነበሯት በርካታ ዕድሎች...