የአማራ ክልል ምክር ቤት የኦዲት ግኝትን ዳር የሚያደርስ ቋሚ ኮሚቴ ሊያቋቋም ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የአስረጂዎች መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ''የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ'' በሚቋቋምበት ቅድመ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርጓል።
የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች ከክልሉ...
“276 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ግብር ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር “ሐምሌ እና ግብር” በሚል መሪ መልእክት የክረምት የግብር መሠብሠብ ሥራዎች የንቅናቄ መድረክን ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ ምክትል ኀላፊ አበበ...
“ሰላም የሁሉንም ጥረት ስለሚጠይቅ ተረባርቦ መስራት ይገባል” የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ከነጋዴው ማኅበረሰብ ጋር የሚመክር የሰላም ኮንፈረስ ተካሂዷል።
“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር በየደረጃው ዘላቂ ሰላምን...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አኔት ቬበር (ዶ.ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩት...
“ችግሮች በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ የመንግሥት ሠራተኛው ሀገራዊ ኀላፊነት አለበት” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሀን ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ያጋጠመን የሰላም እጦት ማኅበረሰቡን ለበርካታ...








