በክረምት ወራት የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት በንቅናቄ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ እና ጎል ኢትዮጵያ በጋራ በመኾን ያዘጋጁት የኮሌራ ምላሽ እና ንጽህና አጠባበቅ መድረክ እየተካሄደ ነው።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ በቀለ ገብሬ...
ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት በዚህ ዓመት 535 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) ዘርፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚንስቴር አሳስቧል።
የግብርና ሚኒስቴር ያዘጋጀው ብሔራዊ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዷል::
የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል።
"ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የኾኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት...
“ችግኞችን ከመትከል ባሻገር ብሔራዊ ፓርኮችን እና ጥብቅ ደኖችን መጠበቅ ይገባል” የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ምህዳራዊ ፋይዳ ያላቸው ችግኞችን ከመትከል ባሻገር በዞኑ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን እና ጥብቅ ደኖችን መጠበቅ ይገባል ሲል የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
ከ2 ቢሊዮን 334 ሚሊዮን በላይ የውስጥ ኦዲት ግኝት ውዝፍ ውስጥ 77 በመቶውን ማስመለስ መቻሉን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ፕላን እና ልማት ቢሮ፣ ገንዘብ ቢሮ፣ ገቢዎች ቢሮ፣ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አሥተዳደር የ2016...








