ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰሊጥ ምርት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ ለውጭ ምንዛሬ የሚቀርቡ ገበያ ተኮር ምርቶች በምዕራብ ጎንደር ዞን በስፋት ይመረታሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል አንዱ የሰሊጥ ምርት ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን በተያዘው የመኸር ወቅት ከ150 ሺህ ሄክታር...
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ የአምስት ቀበሌ ኅብረተሰብን የሚያገናኝ ተንጠልጣይ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ አራጋው እንዳለው በጠለምት ወረዳ የአዲብረት ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቀበሌያቸው የሚገኘው ደበልጋይ ወንዝን ለመሻገር አስቸጋሪ እንደነበር ገልጸዋል።
ባለፉት ዓመታት 20 የሚኾኑ ሰዎች እና በርካታ ቁጥር ያለው እንስሳት በወንዙ መወሰዳቸውን...
“ጠንካራ ዲሞክራሲ መሠረት ላይ የቆመ ሀገር እንዲኖር እና በእኩልነት ለመዳኘት ጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት መገንባት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
የምክር ቤቱ የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ...
የሰላም አመቻች ካውንስሉ ወደ ተግባር እንዲገባ የመንግሥት ሠራተኞች የድርሻቸውን እንዲወጡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን የሰላም...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል።
በአማራ ክልል ላለፉት ጊዜያት አጋጥሞ የቆየውን ግጭት በሰላማዊ አማራጭ ለመፍታት ከክልል ጀምሮ በየደረጃው የሰላም ካውንስል...
በ102 ሐሰተኛ የመንጃ ፈቃድ ተጠቃሚዎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወስዷል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሐሰተኛ መንጃ ፈቃድ በተገኙባቸው 102 አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን ሞት፣...








