“ችግኞችን በመትከልና የደን ሽፋንን በማሳደግ የተጎዱ መሬቶችን ለመጠገን መረባረብ ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮን ተንከባክቦ የማቆየት ኀላፊነት የሁላችንም ከመኾኑም ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥ ያመጣውን ችግር ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ።
"የምትተክል ሀገር የሚያፀና...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋት እና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶች እና የኦፕሬሽን ሥራዎች...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ስትራቴጂክ...
“ትውልዱ በላቡ ከድህነት በመውጣት ራሱን የሚመግብ ማኅበረሰብ እንዲኾን መሥራት ያስፈልጋል” የደቡብ ወሎ ዞን
ደሴ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምግብ ክፍተት ለመሙላት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ፣ሉዓላዊነት እና ክብር በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ወሎ ዞን የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን በዓመት ከ700 ሺህ በላይ ሕዝብ...
ከፒያሳ እስከ ጃን ተከል ዋርካ የተጀመረዉ የኮሪደር ልማት በአጭር ጊዜ እንደሚጠናቀቅ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ጎንደር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል።
ከተማ አሥተዳደሩ ውጥኑ ግቡን እንዲመታ በልማቱ የተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ሠራተኞችን እያበረታታ ነው።
የጎንደር ከተማ አስሥተዳደር...
ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡት ጥሪ ሦስተኛ ምዕራፍን ተከትሎ ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ወጣቶች በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያኑ አረንጓዴ...








