”8 ነጥብ 2 ሚሊየን ተሳታፊ ያለው የክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ ተጀምሯል” የአማራ ክልል ወጣቶች...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ ተሾመ ፈንታው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ሲከናወን የቆየ ሥራ መኾኑን ገልጸዋል። በሂደትም የተሳትፎ ጥራት እና የኅብረተሰቡ ትኩረት መጨመሩን ተናግረዋል። በዘንድሮው ክረምትም...

ወጣቶች ደም በመለገስ ሕይዎት ሊታደጉ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጠየቀ።

እንጅባራ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔረሰብ አስተዳደሩ ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የደም ልገሳ መርሐ-ግብር በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ ላይ ተገኝተው ደም የለገሱ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ደም በመለገስ በደም እጦት...

“በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል ኢኮኖሚ ከባቢ የመጪው ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ለማብቃት ታልሞ የተጀመረ ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ'' መርሐ ግብር በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት የተጀመረ የዲጂታል ሥራ ክህሎቶችን የማሳደጊያ የትብብር ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ በማደግ ላይ ባለው ዲጂታል ኢኮኖሚ ከባቢ የመጪው...

“የሰላም ካውንስሉ ከየትኛው ወገን የሃሳብ ጥገኝነት ኖሮት የሚሠራ አይደለም” የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን የተመረጡ የሰላም ካውንስል አባላት ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የአማራ ክልል የሰላም ካውስንል ሠብሣቢ ያየህይራድ በለጠን ጨምሮ ሌሎች የሰላም ካውንስል አባላት ተገኝተዋል፡፡ የባሕር ዳር...

የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም እና ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ልምዶችን የሚደግፍ የፋይናንስ ፍላጎትን ማስረፅ ያስፈልጋል...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ችግሮችን መፍታት እና ዘላቂ ልማት ማስፋፋትን ዋና ዓላማ ያደረገው ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አራተኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ጉባኤው...