”የከተማ አገልግሎት አሠጣጥ ከደላላ ጣልቃ ገብነት ነጻ መኾን አለበት” የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ለአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ ሱሌይማን እሸቱ...

በ2017 በጀት ዓመት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ወደ 4 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ለማሳደግ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሃና አርአያሥላሴ እንደተናገሩት ኮሚሽኑ በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃዶችን በመስጠት ከውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ አቅዶ እየሠራ ነው፡፡ እንደ ኮሚሽነሯ ገለጻ...

የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርትን አድምጧል። የቢሮው ኀላፊ ስቡህ ገበያው...

በደቡብ ወሎ ዞን 329 አዲስ የመጠጥ ውኃ ተቋማት ተገንብተው ለተጠቃሚዎች ክፍት ኾኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪ ወይዘሮ አስቴር ሹሜ የንጹህ መጠጥ ውኃ ለማግኘት ረጅም ርቀት በእግር ይጓዙ እንደነበር ይናገራሉ። አሁን ላይ በአካባቢያቸው የውኃ ተቋም በመገንባቱ ችግራቸው መፈታቱን ገልጸዋል። ለወይዘሮ አስቴር...

“አማራጭ የለም እየጠላነውም እንኖራለን፤ ከመሞት መሰንበት ይሻላል በሚል” ተፈናቃይ እናት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሞቀ ቤት ወጥተው በሸራ ውስጥ ጎጆ ከቀለሱ ዓመታት ተቆጥረዋል፤ የቤታቸው ጓዳው ናፍቋቸዋል፤ ጓሮው ውል ይልባቸዋል፤ ከላሞቻቸው ወተት፣ ከበሬዎቻቸው እሸት መቅመስ ካቆሙ ጊዜያት አልፈዋል፡፡ እልል ተብሎ ከተዳሩበት፣ ወግና ማዕረግ ካዩበት፣...