ችግሮችን በመቋቋም የፍርድ ሂደቶችን ለማሳለጥ እየሠራሁ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመዛግብት ዕድሜን ከስድስት ወር እንዳይበልጥ እና የፍርድ ጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት መደረጉን የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ ወንድሙ ተናግረዋል፡፡ በወረዳ ፍርድ ቤቶች ከቀረቡት ከ41 ሺህ በላይ መዝገቦች መካከል 99 በመቶ...
“ኢትዮጵያ በሶማሊያ መንግሥት የሚሰጡ የትንኮሳ መግለጫዎችን በቅርበት እየተከታተለች ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የሶማሊያ መንግስት በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን የትንኮሳ መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የሶማሊያ መንግሥት ከሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ክሶች በተቃራኒ ኢትዮጵያ ወንድም ለሆነው የሶማሊያ...
“በክልላችን የተፈጠረውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሰላም አጀንዳን አስቀድመን በውይይት እና በድርድር ችግሮች እንዲፈቱ እንሠራለን”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሳውቀዋል።
በጉባኤው የአስፈጻሚው፣...
በግል ባለሃብቶች የሚለሙ ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎች አሁን ላይ የት ናቸው?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰፊ መሬት፣ በቂ የውኃ ሃብት ክምችት፣ አምራች የሰው ኃይል እና ለምርት ተስማሚ የአየር ንብረት ያላት ኢትዮጵያ ግብርና የሕዝቦቿ የኑሮ መሠረት እና የጀርባ አጥንት እንደኾነ ይነገራል፡፡ "ግብርና ከማምረትም በላይ...
በፈረንሳይ የባቡር ትራንስፖርት ተቋረጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገረ ፈረንሳይ በባቡር ሀዲዶች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የባቡር አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ ይህን ተከትሎም ዛሬ አመሻሽ ላይ የሚጀመረው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እንደሚዘገይ ነው የሮይተርስ እና...








