ከ25 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር በማኅበር ተደራጅተው የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው ወጣቶች መካከል በዕውቀት አስማማው እና ጓደኞቹ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ እና መሸጫ የኅብረት ማኅበር አንዱ...
“ኢትዮጵያ ሀገር ወዳድ እና ታታሪ ትውልድ የምትፈልግበት ወቅት ነው” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ አባል አስቴር ዘውዴ መማር መመራመር፣ ዕውቀትን እና...
“የተማሪዎች ስኬት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስኬት ማሳያ ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አሥመርቋል። አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 524 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መኾናቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በምረቃ ሥነ...
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ዛሬ ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ በኾኑ ጉዳዮች እና በተለይም በሱዳን ወቅታዊ...








