“የታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እንዲሳኩ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ጠንክሮ ይሠራል” አቶ ደሳለኝ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከተዋረድ እና ከሚያስተባብራቸው ተቋማት ጋር በ2017 በጀት ዓመት ዕቅዶች ላይ ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ እና የአማራ...
“ጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ያሠለጠናቸውን 8 መቶ 22 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዲን ተስፋሁን መኮንን ተመራቂዎቹ ባለፋት ዓመታት በአስር የሥልጠና ዘርፎች...
“ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል እና የክልል የንግድ ሴክተር የሥራ ኅላፊዎች ቡድን በአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ በመገኘት ከውጭ እየገባ ያለውን የፍጆታ እቃዎች ተመልክቷል።
በአዳማ...
በደሴ ከተማ አሥተዳደር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ከጅምላ አከፋፋይ ነጋዴዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ሰይድ ካሳው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ምክንያት በማድረግ ያለአግባብ...
ብዝኃነታችንን የያዝንበት መንገድ…
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ብዛኃነት ያሉባት ጥንታዊ ሀገር መኾኖን ለዓመታት በኩራት ስንናገረው ኖረናል፡፡ ታዲያ የኩራት ምንጭ የኾነውን ይህን ብዝኃነት እንዴት ነው የያዝነው?
አሁን አሁን ከሚታዩት አስፈሪ ልምዶች መካከል...








