“ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ አሠራሮች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት እየተሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል ክልል...

ከ18 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሴቶች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠር እንደተቻለ የክልሉ ሴቶች፣ ሕጻናት እና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው ከዞን መሪዎች፣ ተጠሪ ተቋማት እና ልዩ ልዩ አጋሮች ጋር በ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ዛሬ ...

ከ1ሺህ 500 በላይ ሕገ ወጥ ተዘዋዋሪዎች ወደ መጡበት መመለሳቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የስደተኞች መገኛ እና መዳረሻ ሀገር ብቻም ሳትኾን መሸጋገሪያም ነች። ሕገ ወጥ ተዘዋዋሪዎች ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት ለመሄድ ከሚሸጋገሩባቸው የሀገሪቱ ጠረፋማ አካባቢዎች መካከል የአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር...

“የፓርቲ መዋቅርን በማጠናከር ተግባራትን በመናበብ፣ በቅንጅት እና በማስተሳሰር መምራት የሞት ሽረት ጉዳይ ነው” በአማራ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 በጀት ዓመት የተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ በአማራ...

“እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኀላፊነት መውሰድ አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየደረጃው ያሉ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሥራ እድል ፈጠራ እና የኑሮ...