“በቀጣይ ሁለት ወራት ቅጽበታዊ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት እና የአነስተኛ ግድቦች ከመጠን ያለፈ መሙላት ሊከሰት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሦስት ወቅቶች በልግ፣ መኸር እና ክረምት በየአራት ወራት ከፍሎ ትንበያዎችን የሚሰጠዉ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ወራትን የዝናብ ምጣኔ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ የክረምቱ ወቅት...

“ሀገር የገጠማትን ስብራት በዘላቂነት ለመጠገን ትምህርት ላይ መሥራት ግድ ይላል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ሥርዓቱ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን የሚያስችል የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። ባለፈው ዓመት ክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች የመማር...

“በችግር ውስጥ ኾነንም 54 ፕሮጄክቶችን አጠናቅቀናል” አብዱልከሪም መንግሥቱ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል። በግምገማው በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ለጤናው ዘርፍ ፈተና ኾኖ መቆየቱ ተመላክቷል።...

በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞችን እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መላኩ ታዬ እንዳስታወቁት በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት በገጠር እና በከተማ 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞችን ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። በ2016 በጀት...

“ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ለማፀደቅ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው” ኢዮብ ተካልኝ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2017 በጀት ዓመት ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን አስመልክቶ...