“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተሟላ ሀገራዊ ዕድገት ያመጣል” ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ ዕድገት የሚያመጣ መኾኑን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የማሻሻያ ሂደቱ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክን ጨምሮ በዓለም...
“የትምህርት ሥርዓቱን ችግር ከጸጥታው ጉዳይም አልፎ መመርመር ያስፈልጋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ሥርዓቱ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን የሚያስችል የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ የትምህርት ዘርፉ ባለሙያዎች እና መሪዎች...
ደብረታቦር ከተማ በአሁኑ ሰዓት ያላትን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ማኅበረሰቡ የተለመደ አጋርነቱን አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ደብረታቦር ከተማ የበርካታ ታሪክ እና እሴቶች መገኛ የኾነች፣ በሀገር ግንባታ ታሪክ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አያሌ ጀግኖችን ያበቀለች ከተማ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለመስኖ ልማት አገልግሎት የሚውሉ የሶላር ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም በአማራ ክልል ለሚገኙ 12 ወረዳዎች ለመስኖ አገልግሎት የሚውሉ 11 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው 120 የሶላር ፓምፖችን ድጋፍ አድርጓል። የሶላር ፓምፖቹ ተንቀሳቃሽ፣ ለአጠቃቀም...
የወባ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል። በግምገማው በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ለጤናው ዘርፍ ፈተና ኾኖ መቆየቱ ተነግሯል።...








