የደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ በተደረገው ማሻሻያ የተሻለ አገልግሎት እያገኙ እንደኾነ ተገልጋዮች...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከዚህ በፊት በደላሎች የሚፈጠር እንግልት እና ያለአግባብ የሚደረግባቸውን የዋጋ ጭማሪ ማስቀረት የቻለ የታሪፍ ትኬት አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑን በዞናል መናኸሪያው አሚኮ ያነጋገራቸው ተገልጋዮች ገልጸዋል። አገልግሎቱን ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እንዲሰፋ...
ማኅበረሰቡ የሚሠሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን በባለቤትነት እንዲጠብቅ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ያለውን ሰፊ መልማት የሚችል መሬት፣ ውኃ እና የሰው ሃብት በተቀናጀ መንገድ ለመጠቀም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት...
በደብረ ብርሃን ከተማ ሰላምን በዘላቂነት ለማስጠበቅ ነዋሪውን ያሳተፈ ጠንካራ አደረጃጀት መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ በ2017 ዓ.ም የብሎክ አደረጃጀቶችን በመፍጠር የተገኘውን ሰላም ለማጠናከር ያለመ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የቀበሌ እና የክፍለ ከተማ መሪዎች እና...
የነሐሴ 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነሐሴ 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ምንም ጭማሪ ሳይደረግበት ሐምሌ ወር ላይ በነበረበት እንዲቀጥል መወሰኑ ተገልጿል። በመኾኑም የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት ወንጀል በመራቅ እና የዋጋ...
በአማራ ክልል ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ከ134 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ ላይ የቢሮው ኅላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት...








