በቀማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
ደሴ: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ይዞ በቀማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
የጎርፍ መጥለቅለቁ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የፎገራ አርሶ አደሮች ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ እና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ አጋጥሟል። በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ፣ ሊቦ ከምከም እና ደራ ወረዳዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለባቸው...
“ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ይስተዋላል” የባሕርዳር ነዋሪዎች
ምክንያታዊ ያልኾነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አብርሃም ይበልጣል ይባላሉ ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ነዋሪ...
የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋን በተመለከተ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ማብራሪያ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተደረገው የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ጋር ተያይዞ የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋን በተመለከተ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘብ ላይ የተደረገውን የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ተከትሎ...
ያልተገባ የዋጋ ጭማሬ በሚያደርጉና ምርት በሚከዝኑ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የሰሜን ሸዋ ዞን...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሬ በሚያደርጉና ምርት በሚከዝኑ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ዘውገ ንጉሴ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን...








