የመገጭ ግድብን በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል። "ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት የውኃ አቅርቦት ያስፈልጋል" ያሉት ሚኒስትሩ የመገጭን ግድብ በፍጥነት በማጠናቀቅ የጎንደርን የንጹህ መጠጥ ውኃ...
“አብሮነት እና ወንድማማችነት ብቸኛ መውጫ በራችን ነው፤ ያለአብሮነት ሀገር ማሻገር አይቻልም” የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ አዋሳኝ ቀበሌዎች ከአካባቢው የተለያዩ የማኅበረሰብብ ክፍሎች ጋር የግጭት መፍቻ የእርቀ ሰላም መርሐ ግብር አካሂደዋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ አሕመድ አሊ ሁለት...
የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ ዳግም የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን እየተመለከቱ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት የሥራ አመራር በጎንደር ከተማ ዳግም የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን የሥራ እንቅስቃሴ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እየተመለከቱ ነው፡፡
አሁን ላይ የመገጭ የመስኖ እና የመጠጥ ውኃ ግድብ...
በዞኑ ከሚገኙ ግብር ከፋዮች ውስጥ 85 በመቶ የሚኾኑት ከፍለው ማጠናቀቃቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ገቢዎች...
ደሴ: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከ44 ሺህ በላይ ከሚኾኑ ግብር ከፋዮች ግብር ለመሰብሰብ በእቅድ ተይዞ እየተሠራ ነው። ከዚህ ውስጥም እስካሁን 85 በመቶ የሚኾኑት የሚጠበቅባቸውን ግብር በወቅቱ ከፍለው አጠናቅቀዋል።
በዞኑ ግብር መክፈል...
የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና እስከ ነሐሴ 10 ድረስ መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ወጥ የመግቢያ ፈተና እንደ ሀገር አቀፍ መስጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡
የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተናውን ለመስጠት ተማሪዎችን ለመመዝገብ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 5/2016 ዓ.ም ድረስ...








