በፀጥታ ችግር የቆሙ የልማት ጉድለቶችን የሚሞላ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የ2017 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በፍኖተሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ አበባው...
አማራ ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ከ377 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ በዓመቱ ሥራ አፈጻጸም ከ377 ሚሊዮን በላይ ብር ትርፍ ማስመዝገቡን የባንኩ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለው ደምሴ አስታውቀዋል። ሥራ አስፈጻሚው በሰጡት መግለጫ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 25...
የደብረ ማርቆስ ከተማን በሚመለከት የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ምክንያት በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ሲታወኩ ይስተዋላል፡፡
ከምንም በላይ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ እስትንፋሳቸው በኾኑት ከተሞች የእንቅስቃሴ መዘጋት የሚፈጥረው ጉዳት ዘርፈ ብዙ...
“በትምህርቱ ዘርፍ የገጠመንን ስብራት ለመጠገን በጋራ እና በትብብር መሥራት ይኖርብናል ” የደቡብ ወሎ ዞን...
ደሴ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የተማሪ ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የሕዝብ ተወካዮች በተገኙበት በደሴ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ...
“ፈተናውን በጽናት እና በማስተዋል የሚሻገር መሪ፤ ሀገርንም ሕዝብንም ማሻገር ይችላል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ጎንደር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...








