“የፍትሕ ሥርዓቱን አገልግሎት አሰጣጥ ለማቀላጠፍ ተቋማቱን በቴክኖሎጂ ማጠናከር ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አሠራሩን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እና ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት አድርጓል።
የአማራ...
ከአዘዞ- አርበኞች አደባባይ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኃላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) እንደገለፁት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ 12 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ርዝመት ያለው ነው። የግንባታ ሥራው በራማ ኮንስትራክሽን ተቋራጭ ድርጅት ተይዞ የነበረ ቢኾንም...
በፀጥታ ችግር የቆሙ የልማት ጉድለቶችን የሚሞላ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የ2017 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በፍኖተሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ አበባው...
አማራ ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ከ377 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ በዓመቱ ሥራ አፈጻጸም ከ377 ሚሊዮን በላይ ብር ትርፍ ማስመዝገቡን የባንኩ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለው ደምሴ አስታውቀዋል። ሥራ አስፈጻሚው በሰጡት መግለጫ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 25...
የደብረ ማርቆስ ከተማን በሚመለከት የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ምክንያት በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ሲታወኩ ይስተዋላል፡፡
ከምንም በላይ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ እስትንፋሳቸው በኾኑት ከተሞች የእንቅስቃሴ መዘጋት የሚፈጥረው ጉዳት ዘርፈ ብዙ...







