1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመቱ የፀረ ወባ መድኃኒቶች ሊሠራጩ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ መከላከል ሥራዎችን ለማጠናከር ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚገመት የፀረ ወባ መድኃኒቶች በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚሰራጩ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከአሜሪካ ተራድኦ...

በሕጻን ሄቨን ላይ ስለተፈፀመው ፀያፍ ወንጀል የምርመራ፣ ክስ እና ፍርድ ሂደት በተመለከተ ከአማራ ክልል...

በቅድሚያ በልጃችን በሕጻን ሄቨን ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ፣ ከማኅበረሰቡ ባሕል እና ወግ ያፈነገጠ ፀያፍ ወንጀል ድርጊት እያወገዝን ሰሞኑን እናቷ ሲስተር አበቅየለሽ ሚዲያ ላይ ያደረገችውን ቃለ መጠየቅ እና የፍትሕ ጥያቄ መነሻ በማድረግ ድምጽ ለኾናችሁ፣ ትምህርት ለሰጣችሁ፣...

“በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮዽያ የመጀመሪያውን በኪስ የሚያዝ 'ቨርቱዋል ቪዛ' ካርድ ብሎም የተሻሻለ የሀዋላ አገልግሎት በቪዛ ዳይሬክት እና በቴሌብር ረሚት አቅርቧል። ይህንን አስመልክቶም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

”ሥራ ማቆም የችግራችን መፍትሔ አይኾንም” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርብ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ከረፋዱ ጀምሮ ሥራ አቁሙ ተብሏል በሚል ውዥንብር ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል። በዚያው ዕለት ከሰዓት በኋላም የክልሉ እና የከተማው የመንግሥት...

“የአፄ ፋሲል አብያተ መንግሥት ታሪካዊ ይዘትና ቅርጹን ይዞ፣ ታሪክን ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ የጥገና ሥራው...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዝስ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው እንደገለፁት የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥት ጥገና ሥራ አባቶችን ታሪካዊ አሻራ ጠብቆ ለትውለድ ከማስተላለፍ...