“ፓርኩ ከደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት ለተሻለ ምርታማነትና የቴክኖሎጂ ሽግግር የራሱን አበርክቶ ሊወጣ ይገባል”...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ኢንደስትሪ ፓርክ ከተመሰረተ ጀምሮ የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ፣ ቀልጣፋና አመቺ የኢንቨስትመንትና የንግድ ሁኔታ ለመፍጠር የሄደበት ሥራ አበራተች መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ...
የአውሮፓ ኅብርት እና ዩኒሴፍ የሕክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒቶችን ለአምስት ክልሎች ድጋፍ ማድረጋቸውን የጤና ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኬር ፎር ሄልዝ ከሦስት ዓመት በፊት በአውሮፓ ኅብረት፣ በዮኒሴፍ እና በጤና ሚኒስቴር ትብብር የተቋቋመ ፕሮጀክት ነው።
ፕሮጀክቱ በድርቅ እና በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች ላይ ድጋፍ የሚያደር ሲኾን አምስት...
የሻደይ በአልን ምክንያት በማድረግ በሰቆጣ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የሻደይ በአልን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አስተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይን ጨምሮ ከፍተኛ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መሪዎች ፣ የየወረዳ የባሕልና...
የኮምቦልቻ ከተማን የውኃ ችግር ይፈታል የተባለው ፕሮጀክት!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ውስጥ የኮምቦልቻ የመጠጥ ውኃ ግንባታ አንዱ ነው። ፕሮጀክቱ በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተጠይቋል።
በኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የኾኑት ተናኘ ወርቄ እንዳሉት በከተማ አሥተዳደሩ ያለው...
የሕጻን ሄቨን ጉዳይ የምርመራ፣ የክስ እና የፍርድ ሂደት እንዴት ነበር?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻን ሄቨን በተፈጸመባት የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ሕይዎቷ ማለፉን በተመለከተ ከሰሞኑ በስፋት መነጋገሪያ ኾኗል፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በሕጻን ሄቨን ዓወት ጉዳይ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
...








