ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን መከበር ያለባቸው የሥነ-ምግባር መርሆች፦
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መክረው እና ዘክረው የማኀበራዊ ውሎቻቸውን የሚያድሱበት ሂደት መኾኑ የሚታወቅ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በማኀበራዊ...
የፍትሕ ሥርዓቱ ራሱን እንዲፈትሽ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በህጻን ሔቨን ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ወንጀል የሃይማኖት አባቶች አውግዘዋል።
በፈለገ ግዮን አንድነት ገዳም የፔዳ ተክለሃይማኖት አገልጋይ አባ እንድርያስ አምባቸው በሕጻን ሔቨን ላይ የተፈጸመው ድርጊት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ...
“በራስ አቅም ለመልማት ግብርን በወቅቱ መክፈል ባሕል ሊኾን ይገባል” ግብር ከፋይ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብር መንግሥት በሕግ እና ደንብ ላይ ተመስርቶ ከሕዝብ እና ከድርጅቶች ገቢ የሚያገኝበት መንገድ ነው።
ዜጎች በመነገድ፣ ቤት እና ንብረት በማከራየት፣ ዕውቀታቸውን በመሸጥ ወይም በሌላ በማንኛውም መንገድ ከሚያገኙት ገቢ...
“የክልሉ የአገልግሎት ዘርፍ ፍኖተ ዕቅድ ሰብዓዊ ካፒታልን መገንባት ዓላማ ያለው ነው” የኢኮኖሚ አማካሪው ሰኢድ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የትውልድ ቁጭት ለትውልድ ልዕልና የማነጽ የ25 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድን በተመለከተ ከባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሒዷል።
በውይይቱ ወቅት የልማት ዕቅዱ አስተባባሪ እና ከፍተኛ የኢኮኖሚ አማካሪው ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) እንዳሉት የክልሉ...








