“የአድርሽኝ” ሥርዓት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ባሕል መገለጫ መኾኑን የዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ...
ሁመራ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍልሰታ ጾም መግባትን ተከትሎ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንድነት በመሠባሠብ ያላቸውን በመካፈል "ዓመት ከዓመት አይለያየን፤ ዓመት እንደ ዕለት ያድርሰን" እያሉ ቆሎ እና ጠላ በማዘጋጀት "አድርሽኝ" ይጠጣሉ። ጎንደር "አድርሽኝ" በስፋት...
የራያዎች ሙዳይ ሲከፈት …
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክረምቱ አልፎ አዲስ ዓመት የተስፋ ዘመን ይዞ መምጣቱ የሚበሰርበት የደስታ፣ የጭፈራ እና የምስጋና በዓል ነው - ሶለል፣ ሻደይ እና አሸንድየ፡፡ በክርሥትና ሃይማኖት ሥርዓት የፍልሰታ ጾም ማብቃትን ተከትሎ መከበር...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዳበሩ አጃንዳዎችን ለኮሚሽኑ ለማቅረብ ተሳታፊ ይኾናሉ ያላቸውን ባለድርሻ አካላት ለየ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ በሚገኙ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች እያከናወነ ባለው አጀንዳ የማሠባሠብ ተግባር የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን እያሳተፈ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
ባለድርሻ አካላቱ በተወካዮቻቸው አማካኝነት በሂደቱ ላይ ተሳታፊዎች በመኾን...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለሻደይ፣ አሸንድየና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ለሚከበሩት ለሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
የርእሰ መሥተዳድሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው...
በ2017 በጀት ዓመት 200 ሺህ የሚጠጉ ወጣቶችን በኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና አተገባበር ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አማካኝነት በተዘጋጀው ውይይት የክልል ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊዎች እና የአይሲቲ ባለሙያዎች...








