“የሻደይ በዓልን ስናከብር በችግሮች ውስጥ ኾነን ስለኾነ በዓሉ ሰላምን በሚያመጣ እና ኢኮኖሚን በሚያነቃቃ መንገድ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ውብ ባሕል የኾነው የሻደይ በዓል በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ተመልምለው በመጡ የሻደይ ተጫዋቾች፣ ባሕሉን በሚያጎለብት እና ታሪኩን በሚመጥን አቀራረብ በሰቆጣ ከተማ በድምቀት እተከበረ...

“ከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ በሀገር ውስጥም ኾነ በዓለም-አቀፍ የጠዋት በረራዎቻችን ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል” የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከለሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ በነበረው ከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት አብዛኞቹ ወደ አዲስ አበባ ሲያቀኑ...

“የተጠበቀ ውበት፤ የማይናወጥ ማንነት ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት የተጠበቀ ውበት፣ ለዘመናት የቆዬ እሴት፣ ለዘመናት ያልተናወጠ ማንነት፣ የጸና ሃይማኖት፡፡ ውበት ያለ ማቋረጥ እንደ ዥረት ይፈስሳል፣ ባሕል ሳይበረዝ ከልጅ ልጅ ይወራረሳል፡፡ እሴት ከእነ ክብሩ እንደ ካባ...

ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ እንዲሳተፉ የአፋር ክልል ርእሰ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በሚካሄደው የአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት...

የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችለውን እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይናው አሊባባ ግሩፕ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማኀበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን እንቅስቃሴ መጀመሩን ይፋ ያደረገበት መድረክ ተካሄዷል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ...