“የዛሬውን በውል የምንገነዘብ እና የምንተገብር መሪዎች ነን” ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ የስልጠና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ በስልጠና በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ...

“መሪን ሳንገነባ ሀገር ልንገነባ አንችልም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ የስልጠና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ በምርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

የወልቃይት እና የራያ የማንነት ጥያቄዎችን ለመፍታት እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክርቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በአንደኛ መደበኛ ሥብሠባው በስምንት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም የ2017 ዓ.ም የማንነት አሥተዳደር ወሰን እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ኾነው ተሾሙ፡፡

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።

በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቡ ወረዳ በረዶ እና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት አደረሰ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቡ ወረዳ በረዶ እና ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ እና መሬት መንሸራተት 955 ሄክታር ማሳ በሸፈነ ሰብል ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ገልጿል።...