የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያካበተውን ልምድ በሚመጥን መልኩ በትምህርት፣ በጥናትና ምርምር ስራዎች ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ለመጀመሪያ...

“የግብርና መስኩን ለማዘመን የምርምር ተቋማትን መደገፍና ማዘመን ይገባል” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና ምርምር ማዕከል በዘንድሮው ዓመት ከአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እና ከጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የለማ የማሽላ እና የሰሊጥ...

የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል የሆነው የሸቤልለይ ሪዞርት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ከፍተኛ አቅም እንደሚፈጥር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አመንጪነት እየተገነቡ የሚገኙ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች...

በባሕር ዳር የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ለቱሪስቶች ምቹ ከተሞች ግንባታ ማረጋገጫ መኾናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ "በውቢቷ ባሕር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም ግዙፉንና አስደማሚውን የአባይ ድልድይ ጎብኝተናል" ብለዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በከተማዋ...

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ ምርምሮች ለፈጠራ ትልቅ አቅም መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ።

ደሴ: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ሥራዎች ወርክሾፕ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና በማኅበረሰብ አገልግሎት ውጤማ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ነው በወርክሾፕ የተገለጸው፡፡ በዩኒቨርሲቲው የዓባይ አዋሽ ተፋሰስ የጥናት እና ምርምር...