“የሰንደቅ ዓላማን ክብር ለትውልድ ማሻገር ይገባል” የወልድያ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አለማየሁ ነጋ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰንደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ላይ የወልድያ...
“በልጆችሽ የተከበርሽ፤ ጠላቶችሽ የማይደፍሩሽ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰማይ ላይ ያበራሽ፣ በየአፍላጋቱ ላይ የተኳልሽ፣ በተራራዎች አናት ላይ ከፍ ከፍ ያልሽ፤ በትውልድ ልቡና ላይ የተጻፍሽ፣ የአበው ቃል ኪዳን ያለብሽ፣ የእመው አደራ ያረፈብሽ፣ የከበረ ማሕተም የታተመብሽ፣ ተስፋ ላጡት ተስፋ...
“ብዙ ሁነን እንደ አንድ በመቆም ለኢትዮጵያ ከፍታ የምንነሳበት ጊዜ ነው” ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ የሰንደቅ ዓላማ ቀን...
በኮንትሮባንድ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ ከ87 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር በላይ...
ለመጨረሻው ምሽጋችን…
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በየትኛውም የሥራ መስክ ከተሠማሩ ዜጎቿ ይልቅ ለወታደሮቿ የምትከፍለው ደመወዝ ላቅ ይላል፡፡ ብዙ ሀገሮችም ዜጎቻቸው ሀገራቸውን ወታደር ኾነው እንዲያገለግሉ ግዳጅ ያስቀምጣሉ፡፡ በኛ ሀገር ለወታደሮች እና ሌሎች የፀጥታ አካላት...








