“ ዘመንን ያሳመሩ፤ በፍቅር የኖሩ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ዘመንን አሳምረዋል፤ በፍቅር ኖረዋል፣ በአንደበታቸው መልካምን ነገር ተናግረዋል፣ በዘመናቸው ያለ ረፍት በጽናት አገልግለዋል፣ ትህትናን ሰብከዋል፣ አንድነትን አስተምረዋል፣ ፍቅርንም ኖረዋል፤ አሁን ደግሞ ሩጫቸውን ጨርሰው ወደ ማይቀረው ዓለም ሄደዋል፡፡
ሁሉም በስስት...
የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ እንደሚከናወን የቀብር አሥፈፃሚ ኮሚቴው ገለጸ።
ደሴ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ በሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና በአቡነ እየሱስ ሞአ አንድነት ገዳም እንደሚከናወን የቀብር አሥፈፃሚ ኮሚቴው ገልጿል። በተለያዩ አድባራት በሃይማኖታዊ አስተምህሮ፣ አንድነትን በማስተማር እንዲሁም...
ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን የፈተነው የብድር አቅርቦት።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡባዊ ሰሃራ የሚገኙ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ እንቅስቃሴያቸውን ለማሳደግ የሚያስችላቸው የብድር አቅርቦት እየፈተናቸው መኾኑን አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል። በቀጠናው የሚገኙ እና በዘርፉ የተሰማሩ ሴቶች የፋይናንስ፣ የመሥሪያ ቦታ እና የቴክኖሎጂ...
የክልሉ ሰላም እና ደኅንነት እንዲጠበቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የደባርቅ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡
ደባርቅ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ከመንግሥት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ በውይይቱ ተገኝተው በዚህ ወቅት በተለይም ክልላዊ...
መሪዎች አህጉራዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)አፍሪካ በዓለም አቀፋዊ መድረኮች እና በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ጉልህ ተዋናይ እንድትኾን አህጉራዊ ስትራቴጅካዊ ውይይት እና የጋራ ውሳኔ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገልጸዋል። የአህጉሪቱ መሪዎች የፖሊሲ...








