“በግጭት ምክንያት ክልሉ በውስብስብ የጤና ችግር ውስጥ ነው” አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱን ጨምሮ የቢሮው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና...

“የክልሉ ሕዝብ በልማት ተጠቃሚ እንዲኾን የማያወላውል አቋም እና አንድነት ይዘናል” ሠልጣኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡ ሠልጣኞቹ በሥልጠናው ውስጣዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ፣ ኀላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት የሚያነሳሱ እና ሌሎች በርካታ ጥቅሞችን...

በአማራ ክልል በዘር ከተሸፈነው መሬት ከ450 ሺህ ሄክታር በላይ ሰብል መሠብሠቡን ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድኅረ ምርት ወቅት የምርት ብክነት እንዳያጋጥም በወቅቱ መሠብሠብ እንደሚገባ በቢሮው የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ.ር) አሳስበዋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በ2016/17 የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ...

“የምንገነባቸው ትርክቶች ለጋራ፣ ለአብሮነት እና ለአንድነት የሚጠቅሙ መኾን ይገባቸዋል” ሠልጣኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡ መሪዎቹ በሥልጠናው የሃሳብ እና የተግባር አንድነት በሚያመጡ፣ የክልሉን፣ የሀገሪቱን፣ የቀጣናውን እና የዓለምን ሁኔታ...

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በአራተኛው የብሪክስ አስተባባሪዎች ስብሰባ እየተሳተፈ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የብሪክስ ዋና እና ምክትል አስተባባሪዎች ስብሰባ በሩሲያ ካዛን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በስብሰባው ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉዳይ ምክትል አስተባባሪ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ...