የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የብድር ዕዳ በቦንድ ሽያጭ እንዲከፈል የሚያስችል ረቂቅ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
አዋጁ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን...
“የ’World Without Hunger’ ጉባኤ ተሳታፊዎችን እንኳን ወደ አፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በሰለም መጣችሁ እላለሁ።
አለምአቀፍ መሪዎችን፣ ባለሞያዎችን እና የጉዳዩ ተቆርቋሪዎችን በአንድ ላይ በማምጣት እንዲወያዩ በማድረግ የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ።
በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት በግብርና ሽግግር እና ምርታማነት ላይ...
“በ2017 በጀት ዓመት ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የፍራፍሬ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለሁሉም የፍራፍሬ አይነቶች ተስማሚ የኾነ የአየር ንብረት የያዘ ክልል እንደኾነ ይነገራል። በክልሉ የፍራፍሬ ልማት ቀደም ብሎ ቢጀመርም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በተደራጀ መንገድ እየለማ መኾኑን የክልሉ ግብርና...
የቆቦ ጊራና የመስኖ ፕሮጄክት ወደ ማልማት ተመልሷል፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት ከቆቦ ጀምሮ አስከ ጊራና የከርሰ ምድር ውኃን መሠረት በማድረግ እያለማ የሚገኝ የመንግሥት የልማት ተቋም ነው፡፡ የቆቦ ጊራና የመስኖ ፕሮጄክት በሰሜኑ ጦርነት...
“ዓለምን ከረሃብ ነጻ ለማድረግ ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት 50 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል” ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለምአቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር...








