ለሦስት ወራት የሚቆይ የኪነ ጥበብ ዘመቻ በመላው ሀገሪቱ እንደሚደረግ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በፖሊሲ እና ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግ ላይ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም የሩብ ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ተገኝተው ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው።
በውይይቱ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
“የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ጥብቅ የሥራ ክትትል እየተደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመጓተት ታሪኩ አብቅቶ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ጥብቅ የሥራ ክትትል እንደሚደረግበት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማም...
በመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንዳስታወቁት ዛሬ የመንግሥት አግልግሎትና አሥተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎችን መጎብኘታቸውን ጠቁመዋል።...
ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጭ የተገነባ ሸድ ለተጠቃሚ መተላለፉን የእንጅባራ ከተማ...
እንጅባራ: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ560 በላይ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ላለፉት አራት ዓመታት ገደማ በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በመታቀፍ በተለያዩ ዘላቂ የሃብት ማስገኛ ሥራዎች ሲሳተፉ ቆይተዋል። የከተማ ጽዳት፣ የአረንጓዴ ልማት፣...








