“ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት ተረባርቦ ክልሉን ከችግር ማዳን ይጠበቃል” ምክትል ኮሚሽነር እንየው ዘውዴ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ገደቤ ኃይሉ የአማራ ክልል በብዙ...

የመንግሥት ተቋማት የከተማ ግብርና ተሞክሮ ማሳያ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ።

ደብረማርቆስ: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት በሀገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል እየተከናወኑ የሚገኙ ጥረቶችን ከማሳካት ባለፈ የማኅበረሰቡን የአመጋገብ ሥርዓት ለማሻሻል ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተገልጿል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር በ2016...

በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ከ61 ነጥብ 5 ሚሊዬን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የኩታበር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ...

ግጭትን መጥላት እና ለሰላም ተግባራዊ ምላሽ መሥጠት እንደሚገባ ተገለፀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። በውይይቱ የተገኙ ተሳታፊዎች ግጭትን የሚጠላ ማኅበረሰብ ለመፍጠር የአስተሳሰብ ለውጥ ማድረግ ይገባል ብለዋል። "ለሰላም ምን ያክል ፍላጎት...

ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛውን የጤና ላብራቶሪ ፌስቲቫል "ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በዚህ ፌስቲባል ላይ የአማራ ክልል...