ጎግል ፕሌይ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር በለጠ ሞላ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጎግል ፕሌይ (Google Play) አልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) እንደገለጹት የጎግል ፕሌይ የአልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩ...

“በገበያ እና በትምህርት ቤት ላይ ቦንብ በማፈንዳት የሕዝብን ጥያቄ ማስፈታት አይቻልም” የሰላም እና ጸጥታ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። የምክክር መደረኩን የመሩት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ችግሮቻችንን መፍታት...

“ኢኮኖሚያዊ አቅምን ለማሳደግ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ስለ ሰላም ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር ያሉ...

የጤና ተቋማት ጥራቱን የጠበቀ የላብራቶሪ አገልግሎት እንዲሠጡ ማስቻል የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ መኾኑን አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛውን የጤና ላብራቶሪ ፌስቲቫል "ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በዚህ ፌስቲባል ላይ የአማራ ክልል...

በደብረሲና ከተማ የእየተሠሩ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የሥራ እድል በመፍጠር ውጤታማ መኾናቸው ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረሲና ከተማ አሥተዳድር የተሠሩና በመሠራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ተጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የክልል አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ፣ የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሩ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ተካሂዷል። የአማራ ክልል...