”የኮሪደር ልማት የከተማ ሥራዎቻችን ሰው ተኮር ናቸው” አህመዲን ሙሀመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን ሙሀመድ (ዶ.ር)፣ የባሕር...
ኅብረተሰቡ ለሰላሙ እየተጋ በልማቱም እንዲያግዝ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማን ለነዋሪዎች ምቹ፤ ለጎብኚዎችም ሳቢ ለማድረግ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው። ሥራውን ፈጥኖ በመጨረስ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ በሌሊትም እየተሠራ ይገኛል።
የሌሊት ግንባታ ሥራውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር...
“የተቋማት ግንባታ ሥራችን የሀገረ መንግሥት ግንባታዉ ዋና ምሦሦ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የኾኑ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም መገምገም ዛሬ ተጀምሯል።
በግምገማው ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተቋም ግንባታ ማዕቀፍ በተሠራው ሪፎርም በርካታ...
በግጭት ምክንያት አገልግሎታቸው የተስተጓጎሉ ተቋማት የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ ሕዝቡ እያደረገ ያለው ድጋፍ አበረታች ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የጸጥታ ችግር ምክንያት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሕዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡
እነዚህን ተቋማት በመጠገን እና መልሶ በመገንባት የተቋረጡ የሕዝብ አገልግሎቶችን ወደ ሥራ...
በፈጠረው እውቀት እና አቅም ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ እያደረገ መኾኑን የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር መብት አድማስ የድርጅታቸውን የሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
ዋና ሥራ አስኪያጁ የድርጅታቸው ያለፈው እና የተያዘው በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበር...








