“በከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የዜጎችን ሕይዎት መለወጥ የሚችሉ ናቸው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሀገሪቱን አሁናዊ ሁኔታ እና የቀጣይ አቅጣጫን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው "በከተሞች እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ፤ የከተሞችን የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ የሚያግዙ መኾናቸውን" የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያሉ ጽንፈኛ ኀይሎች በመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ እንደኾነ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫም በአማራ ክልል ያለው የጽንፈኛ ኀይል በአማራ ክልል ትምህር እንዲቋረጥ እና...

“የምርት አሠባብ ሂደቱ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫዉን የሰጡት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) መንግሥት በዘር የተሸፈነው መሬት በተገቢው ሰዓት እንዲሠበሠብ እየሠራ ነው ብለዋል።...

በጻግቭጂ ወረዳ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ።

ሰቆጣ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት ድርጅት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጻግቭጂ ወረዳ ለሚኖሩ እና ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት...

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ወንጀለኞችን በሕግ እንዲጠየቁ ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የወንጀል ዐቃቢ ሕግ አዲሱ መንግሥት በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሠራተኛ የኾኑ እና በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ ሠራተኞች በጽኑ...