በከሚሴ ከተማ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት መሰጠት ተጀመረ።

ከሚሴ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ መምሪያ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ጨምሮ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...

“ኢትዮጵያ እያከናዎነች ያለው የኮሪደር ልማት ሰው ተኮር ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት

ባሕርዳር: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሰው ተኮር በመኾኑ በጥናት የተደገፈ፣ በቂ ዝግጅት የተደረገበት እና በጥብቅ የኀላፊነት ስሜት ክትትል እየተደረገበት መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)...

“ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ዛሬን አገልግሎ ለነገ የሚተርፍ ተቋም ገንብቶ ሊያልፍ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰንዳፋ የተገነባውን የፎረንሲክ ምርመራ እና የልህቀት ማዕከልን መርቀው ለሥራ ክፍት አድርገዋል። በየጊዜው የሚፈፀሙት ወንጀሎች በዓይነታቸው ውሥብሥብ እና ለምርመራ አቅምን የሚፈትኑ እየኾኑ በመምጣታቸው ዘመኑን የዋጀ...

ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማቱ መጠቀም መጀሯን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ ሃብት ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉት የአፍሪካ ሀገራት በግንባር ቀደምትነት እንደምትገኝ ጠቅሰዋል። የዕድገቷን ቀጣይነት ለማረጋገጥ እና የማደግ...

አብሮነትን የሚያጠናክረውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር መዘጋጀታቸውን የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 12ኛው የፌዴሬሽኑ አባል ከኾነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መካከል አንዱ የኾነው የዲላ ከተማ 19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር መዘጋጀቱን ነዋሪዎች እና ከተማ አሥተዳደሩ ገልጸዋል፡፡ የዲላ ከተማ ነዋሪ አቶ ሞላ...