ሥልጡንነት ያስቀናኛል!

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን የዓለም ሕዝብ የአሜሪካን ሀገራዊ ምርጫ ሲከታተል ሰንብቷል። የኀያላን ሀገራት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች በሌሎች ሀገራት ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው ‘’ተፅዕኖ’’ የማሳደር አቅም ላቅ ያለ ስለኾነ...

ከ85ሺህ ሄክታር በላይ ሠብል መሠብሠብ መቻሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ሰቆጣ: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምቱ ሲለፋበት የነበረውን ሠብል ለመሠብሠብ የሚረባረብበት ወቅት ነው። አርሶ አደሮቹ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሠብላቸውን እንዳያበላሽባቸው በቡድን እና በአደረጃጀት መሠብሠብን አይነተኛ የመሠብሠቢያ ዘዴ አድርገው ይጠቀማሉ። በዚህ ወቅትም የተለያዩ አደረጃጀቶች በመፍጠር ሰብላቸውን...

የወላይታ ሶዶ ነዋሪዎች እንግዶችን በፍቅር ተቀብለው ለማስተናገድ ተዘጋጅተዋል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወላይታ ሶዶ ነዋሪዎች ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል ወደ አርባ ምንጭ ከተማ የሚገቡ እንግዶችን በፍቅር ተቀብለው ለማስተናገድ ሙሉ ዝግጅት ማድረጋቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። ነዋሪዎች የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ከአብሮነት ባሻገር...

የደብረ ማርቆስ (መንቆረር) ከተማ መሥራች ደጃዝማች ተድላ ጓሉ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደጃዝማች ተድላ የራስ መርዕድ ኃይሉ ዮሴዴቅ የልጅ ልጅ ናቸው፡፡ ደጃዝማች ብሩ ጎሹ የጎጃም ገዢ ሆነው ‹‹የበላይ ነኝ ለሚል መስፍን አልገብርም›› ሲሉ አንድ መነኩሴ ‹‹አልጋህን የሚወርሰው ተድላ ጓሉ ነው››...

የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ...

እንጅባራ፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው በዚኹ መርሐ ግብር ከእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር፣ ከባንጃ ወረዳና ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተወከሉ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና መሪዎች ተገኝተዋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ...