“ከ650 በላይ ኢንዱስሪዎች በግንባታ እና በማምረት ሂደት ላይ ናቸው” የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የሚገኝ የዶሮ ርባታ ማዕከልን ጎበኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ...
በዐይን ሞራ ግርዶሽ ለተቸገሩ የቀዶ ጥገና ሕክምና እየተሰጠ ነው።
ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአማራ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በዐይን ሞራ ግርዶሽ እየተቸገሩ ያሉ የክልሉ ነዋሪዎችን በመለየት የቀዶ ጥገና ሥራ እየሠራ እንደኾነ ተገልጻል፡፡ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉ በክልሉ የዐይን ሞራ ግርዶሽ...
“የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የተትረፈረፈ የምግብ ምርት ለማምረትና የተመጣጠነ የምግብ ዋስትና ስርዓትን ለማረጋገጥ በሁሉም መስክ የተጀመሩ ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው።
በደብረ ብርሃን ከተማ የጎበኘነው የደብረ ሆላንድ የዶሮና እንቁላል ምርት ማዕከልም ሀገራዊ ውጥናችንን ለማሳካት የሚያግዝ ነው።
ማዕከሉ ከ90 ሺህ በላይ...
“በክልሉ ያለው የሰብል ግምገማ ያቀድነውን ዕቅድ ያለ ምንም ችግር ማሳካት እንደምንችል የሚያሳይ ነው” ድረስ...
ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው የምርት ዘመን በአማራ ክልል የሰብል አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ተብሏል። ከፍተኛ የምርት አቅም ያለው ክልሉ ምርት እና ምርታማነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ሥልጡንነት ያስቀናኛል!
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን የዓለም ሕዝብ የአሜሪካን ሀገራዊ ምርጫ ሲከታተል ሰንብቷል። የኀያላን ሀገራት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች በሌሎች ሀገራት ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው ‘’ተፅዕኖ’’ የማሳደር አቅም ላቅ ያለ ስለኾነ...








