የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት 60 ዓመታት በአማካይ በ4 ነጥብ 2 በመቶ ማደጉን የፕላን እና ልማት...
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አፈጻጸም መገምገም እና በቀጣይ የባለድርሻ አካላት ሚናን መለየት የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ...
ጽዱ እና ውብ ከተማን መገንባት የሁሉም ማኅበረሰብ ክፍል ኀላፊነት ነው።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ማርቆስ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የብልጽግና ፓርቲን የ5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ አከናውኗል።
የደብረ...
ሕጻን ኪብሮን ደርበውን በማገት እና በመግደል የተጠረጠሩት ግለሠቦች ተፈረደባቸው።
ጎንደር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሕጻን ኪብሮን ደርበውን በማገት እና በመግደል የተጠረጠሩት ግለሠቦች ከ21 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባስቻለው ችሎት ሕጻን ኬብሮንን በማገት...
ኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬ፣ በቅባት እህሎች እና በቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ...
በባሕር ዳር ከተማ የመንገድ መሠረተ ልማት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት 4ኛው ዙር ምርጫ 12ኛው ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛው መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አዲስ ትርፌ እንዳሉት የባሕር ዳር...








