ሕጻናት መብቶቻቸውን በሚገባ እንዲያውቁ ምቹ ኹኔታ መፍጠር ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕጻናት የሚሉት አላቸው እናድምጣቸው" በሚል መሪ መልዕክት በኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ በዓለም ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር ሲቃኝ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር  በእስያ እና በአፍሪካ መካከል የተዘረጋ ሰፊ ባሕር ነው፡፡ ስፋቱ 438 ሺህ ኪሎ ሜትር ይደርሳል። ወደ ታች ጥልቀቱ በአማካኝ 490 ሜትር ቢኾንም ከፍተኛው እስከ 3 ሺህ 40...

በደቡብ ጎንደር ዞን ከ194 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማሕጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን 194 ሺህ 390 ልጃገረዶች ይከተባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የዞኑ ጤና መምሪያ የክትባት ክፍል ባለሙያ በላይ አምባቸው ገልጸዋል። እስከ አሁንም በዞኑ ከሚገኙ 14 ወረዳዎች ውስጥ ግብዓት...

“በአማራ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲስፋፉ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የጎንደር ከተማ...

“አዞን ያላመዱ እጆች”

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ )በተፈጠሮ ሃብት የታደለችው፣ በተንጣለሉት የጫሞ እና ዓባያ ሐይቆች የታቀፈችው፣ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የተፈጥሮ ጫካ እና አንስሳት ቱሩፋቶችን የምትጋራው አርባ ምንጭ ከተማ ዘንድሮ 19ኛውን የብሔር ብሔረሠቦች እና ሕዝቦች...