“ኅዳር 12 በታሪክ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በየዘመኑ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች የሚያደርሱት ጉዳት እንዳለ ኾኖ አስተምረውት የሚያልፉትም ልምድ አለ። በዘመናት ሂደት በሰው ልጆች ላይ የማይረሳ ጠባሳ እና ልምድ ጥለው ካለፉ በሽታዎች ውስጥ የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ አንዱ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...

1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማዕቀፉ በሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚከናወኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችንና የመንግስት የፊስካል ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ለማድረግ እና...

“ሀገሯን ባገኘችው የፈጠራ ሥራ የጠበቀችው ሄዲ ለማር”

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሃሳብ ወደ ኋላ ብዙ ዓመታትን ተጉዘን ብንሄድ የሰው ልጅ የፍላጎቱ ውጤት የኾኑ በርካታ ፈጠራዎችን እና ያለፉበትን የለውጥ ሂደት እንድናስብ ያግዘናል። በፈጠራ ሥራቸው ሕይዎትን ያቀለሉ በርካታ ሰዎች አበርክቷቸው ያለውን...

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አርባምንጭ ከተማ ገቡ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 19ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እየተከናወነ የሚገኘውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ ለመመልከት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል። የዘንድሮው የብሔሮች ብሔረሰቦች...

አሚኮ የባሕር ዳርን ገጽታ በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የውቢቷ ባሕር ዳርን ውበት በማስተዋወቅ በኩል ጥሩ ሥራ መሥራቱ ተገልጿል። በአሚኮ እና ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትብብር የሚቀርበው ሳምንታዊው የጣና ፈርጥ ዝግጅት የከተማዋን ውበት እና...